ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አስቴር 9:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አይሁድ በታዘዘውና በተወሰነው ጊዜ እነርሱና ዘሮቻቸው፣ እነርሱን የተጠጓቸውም ሁሉ እነዚህን ሁለት ቀኖች በየዓመቱ ባለማቋረጥ እንዲያከብሩ ሥርዐት አድርገው ራሳቸው ወሰኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 9:27