ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አስቴር 8:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በንጉሥ ስም የተጻፈናበቀ ለበቱ የታተመ ደብዳቤ ሊሻር ስለማይችል፣ እናንተ ደግሞ አይሁድን በተመለከተ መልካም መስሎ የታያችሁን ሌላ ዐዋጅ በንጉሡ ስም ጽፋችሁ በንጉሡ የቀለበት ማኅተም አትሙት።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 8:8