ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አስቴር 4:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መርዶክዮስ የተደረገውን ሁሉ ባወቀ ጊዜ፣ ልብሱን ቀደደ፤ ከዚያም ማቅ ለብሶ፣ በራሱ ላይ ዐመድ ነስንሶ ድምፁን ከፍ በማድረግ አምርሮ እየጮኸ ወደ ከተማዪቱ መካከል ወጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 4:1