ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አሞጽ 2:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ስለ ሦስቱ የሞዓብ ኀጢአት፣ይልቁንም ስለ አራቱ፣ ቊጣዬን አልመልስም፤የኤዶምን ንጉሥ ዐጥንት፣ዐመድ እስኪሆን ድረስ አቃጥሎአልና፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 2:1