ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አሞጽ 1:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም እንዲህ አለ፤“እግዚአብሔር ከጽዮን ድምፁን ከፍ አድርጎ ያሰማል፤ከኢየሩሳሌምም ያንጐደጒዳል፤የእረኞች ማሰማሪያዎች ደርቀዋል፤የቀርሜሎስም ዐናት ጠውልጎአል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 1:2