ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ነህምያ 12:1-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ከሰላትያል ልጅ ከዘሩባቤልና ከኢያሱ ጋር የተመለሱት ካህናትና ሌዋውያን እነዚህ ነበሩ፤ሠራያ፣ ኤርምያስ፣ ዕዝራ፣

2. አማርያ፣ መሉክ፣ ሐጡስ፣

3. ሴኬንያ፣ ሬሁም፣ ሜሪሞት፣

4. አዶ፣ ጌንቶን፣ አብያ፣

5. ሚያሚን፣ መዓድያ፣ ቢልጋ፣

6. ሸማያ፣ ዮያሪብ፣ ዮዳኤ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 12