ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሰቆቃወ 3:7-10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

7. በቅጥር ውስጥ ዘጋብኝ፤ ስለዚህ ማምለጥ አልቻልሁም፤የእስር ሰንሰለቴንም አከበደብኝ።

8. ርዳታ ፈልጌ ብጣራና ብጮኽ እንኳ፣ጸሎቴን መስማት አልፈለገም።

9. መንገዴን በተጠረቡ ድንጋዮች ዘጋ፤ጐዳናዬንም አጣመመ።

10. አሸምቆ እንደ ተኛ ድብ፣እንደ አደባም አንበሳ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 3