ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሰቆቃወ 3:41-46 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

41. ልባችንን ከእጃችን ጋር በሰማይ ወዳለው ወደ አምላካችንእናንሣ፤ እንዲህም እንበል፤

42. “ዐምፀናል፤ ኀጢአትም ሠርተናል፤አንተም ይቅር አላልኸንም።

43. “ራስህን በቊጣ ከደንህ፤ አሳደድኸንም፤ያለ ርኅራኄም ገደልኸን።

44. ጸሎት እንዳያልፍ፣ራስህን በደመና ሸፈንህ።

45. በአሕዛብ መካከል፣አተላና ጥራጊ አደረግኸን።

46. “ጠላቶቻችን ሁሉ፣አፋቸውን በእኛ ላይ ከፈቱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 3