ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሰቆቃወ 2:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጽዮን ሴት ልጅ ሽማግሌዎች፣በምድር ላይ በዝምታ ተቀምጠዋል፤በራሳቸው ላይ ትቢያ ነሰነሱ፤ማቅም ለበሱ፤የኢየሩሳሌም ወጣት ሴቶች፣ራሳቸውን ወደ ምድር ዝቅ አደረጉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 2:10