ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሰቆቃወ 1:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በተጨነቀችባቸውና በተንከራ ተተችባቸው ቀናት፣ኢየሩሳሌም በጥንት ዘመን የነበራትን፣ሀብት ሁሉ ታስባለች፤ሕዝቦቿ በጠላት እጅ በወደቁ ጊዜ፣የረዳት ማንም አልነበረም፤ጠላቶቿ ተመለከቷት፤በመፈራረሷም ሣቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 1:7