ኢየሩሳሌም ከባድ ኀጢአት ሠርታለች፤ስለዚህም የረከሰች ሆናለች፤ያከበሯት ሁሉ ናቋት፤ዕራቍቷን ሆና አይተዋታልና፤እርሷ ራሷ ታጒረመርማለች፤ወደ ኋላዋም ዘወር ብላለች።