ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሩት 4:20-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. አሚናዳብም ነኦሶንን ወለደ፤ነአሶን ሰልሞንን ወለደ፤

21. ሰልሞንም ቦዔዝን ወለደ፤ቦዔዝም ኢዮቤድን ወለደ፤

22. ኢዮቤድም እሴይን ወለደ፤እሴይም ዳዊትን ወለደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሩት 4