ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 7:26-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. አዋርዳ የጣለቻቸው ብዙ ናቸው፤የገደለቻቸውም ስፍር ቊጥር የላቸውም።

27. ቤቷ ወደ ሲኦል የሚወስድ፣ወደ ሞት ማደሪያም የሚያወርድ ጐዳና ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 7