ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 4:23-26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. ከሁሉም በላይ ልብህን ጠብቅ፤የሕይወት ምንጭ ነውና።

24. ጥመትን ከአፍህ አስወግድ፤ብልሹ ንግግርም ከከንፈሮችህ ይራቅ።

25. ዐይኖችህ በቀጥታ ይመልከቱ፤ትክ ብለህም ፊት ለፊት እይ።

26. የእግርህን ጐዳና አስተካክል፤የጸናውን መንገድ ብቻ ያዝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 4