ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 29:18-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. ራእይ በሌለበት ሕዝብ መረን ይሆናል፤ሕግን የሚጠብቅ ግን የተባረከ ነው።

19. አገልጋይ በቃል ብቻ ሊታረም አይችልም፤ቢያስተውለውም እንኳ በጀ አይልም።

20. በችኰላ የሚናገርን ሰው ታያለህን?ከእርሱ ይልቅ ተላላ ተስፋ አለው።

21. ሰው አገልጋዩን ከልጅነቱ ጀምሮ ቢያቀማጥል፣የኋላ ኋላ ሐዘን ያገኘዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 29