ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 27:15-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. ጨቅጫቃ ሚስት፣ በዝናብ ቀን እንደሚወርድ የማያቋርጥጠፈጠፍ ናት፤

16. እርሷን ለመግታት መሞከር፣ ነፋስን እንደ መግታት ወይም ዘይትንበእጅ እንደ መጨበጥ ነው።

17. ብረት ብረትን እንደሚስል፣ሰውም ሌላውን ሰው እንደዚሁ ይስለዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 27