ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ምሳሌ 11:27-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. በጎ ነገርን ተግቶ የሚሻ በጎ ነገር ይጠብቀዋል፤ክፉ ነገር የሚፈልገውን ግን ክፉ ያገኘዋል።

28. በሀብቱ የሚታመን ሁሉ ይወድቃል፤ጻድቃን ግን እንደ አረንጓዴ ቅጠል ይለመልማሉ።

29. ቤተ ሰቡን የሚያውክ ሰው ነፋስን ይወርሳል፤ተላላም ሰው የጠቢብ ሎሌ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ምሳሌ 11