ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማሕልየ መሓልይ 8:12-14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. የወይኔ ተክል ቦታ የራሴ፣ የግሌ ነው፤ሰሎሞን ሆይ፤ አንድ ሺሁ ሰቅል ለአንተ፤ፍሬውን ለሚጠብቁ ደግም ሁለት መቶ ይሁን።

13. አንቺ በአትክልቱ ቦታ የምትኖሪ ሆይ፤ባልንጀሮቼ ድምፅሽን ይሰማሉ፤እስቲ እኔም ልስማው።

14. ውዴ ሆይ፤ ቶሎ ናልኝ፤ሚዳቋን፣ወይም በቅመም ተራራ ላይ የሚዘል፣የዋልያን ግልገል ምሰል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 8