ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማሕልየ መሓልይ 8:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰሎሞን በብኤላሞን የወይን ተክል ቦታ ነበረው፤የወይኑን ተክል ቦታም ለአትክልተኞች አከራየው፤እያንዳንዳቸውም የፍሬውን ዋጋ፣አንድ አንድ ሺህ ሰቅል ብር ያመጡለት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማሕልየ መሓልይ 8:11