ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማሕልየ መሓልይ 5:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ተኝቻለሁ፤ ልቤ ግን ነቅቶአል፤ስሙ! ውዴ በር ያንኳኳል፤ እንዲህ ይላል፤“እኅቴ ወዳጄ፣ ርግቤ፣አንቺ እንከን የሌለብሽ፤ ክፈቺልኝ፤ራሴ በጤዛ፣ጠጒሬም በሌሊቱ ርጥበት ረስርሶአል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማሕልየ መሓልይ 5:2