ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 55:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በጠላት ድምፅ ተሸበርሁ፤በክፉዎች ድንፋታ ደነገጥሁ፤መከራ አምጥተውብኛልና፤በቍጣም ተነሣሥተው ጠላት ሆነውብኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 55

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 55:3