ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 55:21-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. አፉ ከቅቤ ይልቅ የለዘበ ነው፤በልቡ ግን ጦርነት አለ፤ቃሉ ከዘይት ይልቅ የለሰለሰ ነው፤ይሁን እንጂ የተመዘዘ ሰይፍ ነው።

22. የከበደህን ነገር በእግዚአብሔር ላይ ጣል፤እርሱ ደግፎ ይይዝሃል፤የጻድቁንም መናወጥ ከቶ አይፈቅድም።

23. አንተ ግን፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ ክፉዎችን ወደ ጥፋት ጒድጓድታወርዳቸዋለህ፤ደም የተጠሙ ሰዎችና አታላዮች፣የዘመናቸውን እኩሌታ አይኖሩም።እኔ ግን በአንተ እታመናለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 55