ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 22:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አምላኬ፣ አምላኬ ለምን ተውኸኝ?እኔን ከማዳን፣ከመቃተቴም ቃል ለምን ራቅህ?

2. አምላኬ ሆይ፤ በቀን ወደ አንተ አጮኻለሁ፤አንተ ግን አልመለስህልኝም፤በሌሊት እንኳ አላረፍሁም።

3. አንተ ግን ቅዱሱ ነጋሢ፤የእስራኤልም ምስጋና ነህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 22