ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 18:48-50 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

48. ከጠላቶቼም የሚታደገኝ እርሱ ነው።አንተ ከባላንጦቼ በላይ ከፍ ከፍ አደረግኸኝ፤ከጨካኞች አዳንኸኝ።

49. እግዚአብሔር ሆይ፤ ስለዚህ በአሕዛብ መካከል አመሰግንሃለሁ፤ስምህንም በመዝሙር እወድሳለሁ።

50. እርሱ ላነገሠው ታላላቅ ድሎችን ይሰጣል፤ጽኑ ፍቅሩንም ለቀባው፣ለዳዊትና ለዘሩ ለዘላለም ይገልጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 18