ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 141:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጻድቅ ሰው ይቅጣኝ፤ ይህ በጎነት ነው፤ይገሥጸኝም፤ በራሴ ላይ እንደሚፈስ ዘይት ነው፤ራሴም ይህን እንቢ አይልም።ጸሎቴ ግን በክፉዎች ተግባር ላይ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 141

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 141:5