ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 141:3-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. እግዚአብሔር ሆይ፤ ለአፌ ጠባቂ አድርግ፤የከንፈሮቼንም መዝጊያ ጠብቅ።

4. ከዐመፀኞች ጋር፣በክፉ ሥራ እንዳልተባበር፣ልቤን ወደ ክፉ አታዘንብል፤ከድግሳቸውም አልቋደስ።

5. ጻድቅ ሰው ይቅጣኝ፤ ይህ በጎነት ነው፤ይገሥጸኝም፤ በራሴ ላይ እንደሚፈስ ዘይት ነው፤ራሴም ይህን እንቢ አይልም።ጸሎቴ ግን በክፉዎች ተግባር ላይ ነው፤

6. ሹማምታቸው ከገደል አፋፍ ቍልቍል ይወረወራሉ፣ቃሌ የምታረካ ናትና፣ ይሰሟታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 141