ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 136:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፤ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

2. የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

3. የጌቶችን ጌታ አመሰግኑ፤ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

4. እርሱ ብቻውን ታላላቅ ታምራትን የሚያደርግ፤ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 136