ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 134:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እናንት በሌሊት ቆማችሁ በእግዚአብሔር ቤት የምታገለግሉ፣ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሁላችሁ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ።

2. በመቅደሱ ውስጥ እጆቻችሁን አንሡ፤ እግዚአብሔርንም ባርኩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 134