ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 134:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንት በሌሊት ቆማችሁ በእግዚአብሔር ቤት የምታገለግሉ፣ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሁላችሁ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 134

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 134:1