ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መክብብ 8:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በምድር ላይ የሚከሠት ሌላም ከንቱ ነገር አለ፤ ጻድቃን ለክፉዎች የሚገባውን፣ ክፉ ሰዎችም ለጻድቃን የሚገባውን ይቀበላሉ፤ ይህም ደግሞ ከንቱ ነገር ነው አልሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 8:14