ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መክብብ 5:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንደበትህ ወደ ኀጢአት እንዲመራህ አትፍቀድ፤ ለቤተ መቅደስ መልእክተኛም፣ “የተሳልሁት በስሕተት ነበር” አትበል። እግዚአብሔር በተናገርኸው ተቈጥቶ የእጅህን ሥራ ለምን ያጥፋ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 5:6