ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መክብብ 5:15-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. ሰው ከእናቱ ማሕፀን ዕራቊቱን ይወለዳል፤እንደ መጣው እንዲሁ ይመለሳል።ከለፋበትም ነገር፣አንድም እንኳ በእጁ ይዞ ሊሄድ አይችልም።

16. ይህ ደግሞ እጅግ ክፉ ነገር ነው፤ሰው እንደ መጣ እንዲሁ ይሄዳል፤የሚደክመው ለነፋስ ስለ ሆነ፣ትርፉ ምንድ ነው?

17. በብዙ ጭንቀት፣ መከራና ብስጭት፣ዘመኑን ሁሉ በጨለማ ውስጥ ይበላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 5