ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መክብብ 2:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ ጠቢብ ወይም ሞኝ ይሆን እንደሆነ ማን ያውቃል? ሆኖም ከፀሓይ በታች ድካሜንና ችሎታዬን ባፈሰ ስሁበት ሥራ ሁሉ ላይ ባለቤት ይሆንበታል፤ ይህም ደግሞ ከንቱ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 2:19