ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መክብብ 1:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም በልቤ፣ “እነሆ፤ ከእኔ በፊት በኢየሩሳሌም ከገዙት ከማንኛቸውም ይልቅ ታላቅ ሆኛለሁ፤ ጥበብም በዝቶልኛል፤ በብዙ ጥበብና ዕውቀት ተመክሮም ዐልፌአለሁ” አልሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 1:16