ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 7:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌዴዎንም የቀሩትን እስራኤላውያን በሙሉ ወደየድንኳናቸው እንዲመለሱ አደረገ፤ ሦስት መቶውን ግን አስቀራቸው፤ እነርሱም የሚመለሱትን ሰዎች ስንቅና መለከት ወሰዱ።በዚህ ጊዜ የምድያማውያኑ ሰፈር ከእነርሱ በታች በሸለቆአማው ውስጥ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 7:8