ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 7:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርም ጌዴዎንን፣ “ውሃውን በእጃቸው እያፈሱ በጠጡት ሦስት መቶ ሰዎች አድናችኋለሁ፤ ምድያማውያንንም በእጃችሁ አሳልፌ እሰጣችኋለሁ፤ የቀሩት በሙሉ ወደየመጡበት ይመለሱ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 7:7