ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 16:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም የፍልስጥኤማውያን ገዦች ያልደረቁ ሰባት እርጥብ ጠፍሮች አመጡላት፤ እርሷም አሰረችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 16:8