ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 14:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳምሶንም፣“ከበላተኛው መብል፣ከብርቱም ጣፋጭ ነገር ወጣ” አላቸው።እነርሱም እስከ ሦስት ቀን ድረስ እንቈቅልሹን መፍታት አልቻሉም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 14:14