ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 14:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንቈቅልሹን ካልፈታችሁልኝ ግን ሠላሳ የቀጭን ፈትል በፍታ ቀሚስና ሠላሳውን የክት ልብስ እናንተ ትሰጡኛላችሁ።”እነርሱም፣ “በል እንቈቅልሽህን ንገረንና እንስማው” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 14:13