ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መሳፍንት 13:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ማኑሄ፣ “ጌታ ሆይ፤ የሚወለደውን ልጅ እንዴት አድርገን ማሳደግ አንዳለብን እንዲያስተምረን ያ ወደ እኛ የላክኸው የእግዚአብሔር ሰው እንደ ገና እንዲመጣ ታደርግ ዘንድ እለምንሃለሁ”። ብሎ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መሳፍንት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መሳፍንት 13:8