ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 8:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም፣ “የሰው ልጅ ሆይ፤ የእስራኤል ቤት ሽማግሌዎች እያንዳንዳቸው በጣዖታቸው ምስል ጓዳ ውስጥ በጨለማ የሚያደርጉትን አይተሃልን? እነርሱ፣ ‘እግዚአብሔር አያየንም፤ እግዚአብሔር ምድሪቱን ትቶአል” ይላሉ” አለኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 8:12