ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 5:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከሕዝብሽ ሢሶው በቸነፈር ይሞታል፤ በመካከልሽም በራብ ያልቃል፤ ሌላው ሢሶ ከቅጥርሽ ውጪ በሰይፍ ይወድቃል፤ የቀረውን ሢሶ ደግሞ ለነፋስ እበትናለሁ፤ በተመዘዘም ሰይፍ አሳድደዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 5:12