ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 47:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወንዙ በሚፈስበት ስፍራ ሁሉ ብዙ ሕያዋን ፍጡራን ይኖራሉ። ይህ ውሃ በዚያ ስለሚፈስና ጨውማ የሆነውን ውሃ ንጹሕ ስለሚያደርገው፣ ዓሣ በብዛት ይኖራል፤ ስለዚህ ወንዙ በሚፈስበት ስፍራ ሁሉ ማንኛውም ነገር በሕይወት ይኖራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 47:9