ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 47:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም እንዲህ አለኝ፤ “ይህ ውሃ ወደ ምሥራቅ ምድር ይፈሳል፤ ወደ ባሕሩ ወደሚገባበት ወደ ዓረባ ይወርዳል፤ ወደ ባሕሩም ሲፈስ፣ በዚያ የነበረው ውሃ ንጹሕ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 47:8