ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 45:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

‘ “ገዡ ከቅዱሱ ስፍራና ከከተማው ወሰን ግራና ቀኝ ርስት ይኖረዋል፤ ይህም ከምዕራብ በኩል ወደ ምዕራብ አቅጣጫ ምሥራቅ በመዝለቅ፣ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ ያለውን ወሰን ርዝመት ተከትሎ ለአንዱ ነገድ ከተሰጠው ርስት ጋር ጐን ለጐን ይሄዳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 45:7