ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 41:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሦስት ክንድ ቁመት፣ ሁለት ክንድ ወርድ፣ ሁለት ክንድ ርዝመት ያለው የዕንጨት መሠዊያ ነበር፤ ማእዘኖቹ፣ መሠረቱና ጐኖቹ ሁሉ ከዕንጨት የተሠሩ ነበሩ። ሰውዬውም፣ “ይህች በእግዚአብሔር ፊት ያለች ገበታ ናት” አለኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 41:22