ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 41:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የውስጡ መቅደስ በር መቃን ባለ አራት ማእዘን ነበር፤ ከቅድስተ ቅዱሳኑም ፊት ለፊት ያለው በር እንዲሁ ባለ አራት ማእዘን ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 41:21