ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 31:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእግዚአብሔር ገነት ያሉ ዝግባዎች፣ሊወዳደሩት አልቻሉም፤የጥድ ዛፎች፣የእርሱን ቅርንጫፎች አይተካከሉትም፤የአስታ ዛፎችም፣ከእርሱ ቅርንጫፎች ጋር አይወዳደሩም፤በእግዚአብሔር ገነት ያለ ማናቸውም ዛፍ፣በውበት አይደርስበትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 31:8