ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 30:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የሰው ልጅ ሆይ፤ የግብፅን ንጉሥ የፈርዖንን ክንድ ሰብሬአለሁ፤ ይፈወስ ዘንድ ክንዱ አልተጠገነም፤ ወይም ሰይፍ መያዝ ይችል ዘንድ እጁ በመቃ አልታሰረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 30:21