ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሕዝቅኤል 27:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነዚህም በገበያሽ ውስጥ ያማረ ልብስ፣ ሰማያዊ ካባ፣ ወርቀ ዘቦ እንዲሁም በኅብረ ቀለም ያሸበረቀና በጥብቅ የተታታ ስጋጃ በማቅረብ ከአንቺ ጋር ይነግዱ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 27:24